የቃና ሳተላይት እና ፍሪክዌንሲ
Eutelsat 8 West B
ሞገድ: 11512
ድረ ገጽvs ድህረ ገጽ: አቀባዊ
ሲምቦል ሬት: 27500
FEC: 7/8

መስከረም 19/2013
 

ደም-መላሽ

ሙ-ሙዮንግ በጨቅላ እድሜው ሙሉ ቤተሰቡን ያጣ ሲሆን ሁሉንም ነገር የቀማውን ሰው መበቀል ይፈልጋል፡፡ ይህንንም ማድረግ የሚችለው አለ የተባለ የኑድል ምግብ ሰሪ በመሆን ነው፡፡ሆኖም ሀሳብና ውሳኔው ባሳለፈው እና በአሁኑ ህይወቱ ውስጥ ባሉት ጓደኞቹ መሀል ሲከፋፈል እናያለን፡፡

 

 

 

 

Program Info

ክፍል: 
ተከታታይ
ቀን: 
ቅዳሜ
ጊዜ: 
3:00 Pm - 5:00 Pm
Yes