ሲልቫና ዱራን ሀይለኛ አቃቤ ህግ ስትሆን ለሚክሲኮ አቃቤ ህግ ቢሮ ነው የምትሰራው፣ ህልሟ በሜክሲኮ ፍትህ አሰራር ውስጥ ትልቁን ቦታ ማግኘት ሲሆን ግን በዚህ መሀል አባቷ ሜክሲኮ ውስጥ በሚገኝ ነውጠኛ የዕፅ አዘዋዋሪ ይገደላል፣ ሲልቫና ምንም ያህል ዋጋ ቢያስከፍላትም የአባቷን ገዳይ ወደ ፍትህ ማምጣት አለባት፡፡