ዲክቴ ትዳሯ ከፈታች በኋላ ወደ የትውልድ ከተማዋ የተመለሰች የወንጀል ዘጋቢ ጋዜጠኛ ነች፡፡ የ18 አመት ልጇንና መታረቅ የሚፈልገውን የቀድሞ ባለቤቷም አብሮዋት አለ፡፡ ከፖሊስ ጋር በቅርበት ብትሰራም ብዙውን ግዜ ባሳለፈችው ህይወቷ ምክንያት የተሳሳተ መንገድ ትጠቀማለች ነገር ግን በጣም ጎበዝ መርማሪ ናት፡፡