የቃና ሳተላይት እና ፍሪክዌንሲ
Eutelsat 8 West B
ሞገድ: 11512
ድረ ገጽvs ድህረ ገጽ: አቀባዊ
ሲምቦል ሬት: 27500
FEC: 7/8

መስከረም 17/2014
 

ናትጂዮ

ናትጂዮ በየሳምንቱ ከህብረተሰብ፣ ስነ ቅርስ፣ እና የተፈጥሮ ሳይንስ፤ የአካባቢና የታሪካዊ ቅርሶች ጥበቃና እንክብካቤ እና የአለም ባህል እና ታሪክ ጥናት ላይ የሚያቶኩሩ አዳዲስ እና መሳጭ ዘጋቢ ፊልሞች (Documentary) የሚያሳይ ፕሮግራም ነው፡፡

ዘጋቢ ፊልሞቹ ከሚያሳዩት የተለያዩ መሳጭ እና አስተማሪ ውስጥ የተወሰኑት፡
የእንስሳቶ ግጭት፡
በሳቫና
በዱር

በባህር ውስጥ ያለ ከተማ፡
ውቅያኖሶች

360 የአለም ቅርሶች፡
ቦሮቡዱር
ካፓዶሺያ
ታላቁ ባሪየር ሪፍ
ኪሊማንጃሮ
ኪዮቶ
የቨርሳይ ቤተ መንግስት
ስታቹ ኦፍ ሊበርቲ
ታጅ ማሃል
አማዞን

ገራሚ አለም፡
ውቅያኖስ ግዛቶች

ያልተገሩት አሜሪካዎች፡
ጠረፍ
ተራሮች
 

Program Info

ክፍል: 
News\Info
ቀን: 
እሁድ
ጊዜ: 
ምሽት 12 ሰዓት
Yes