የቃና ሳተላይት እና ፍሪክዌንሲ
Eutelsat 8 West B
ሞገድ: 11512
ድረ ገጽvs ድህረ ገጽ: አቀባዊ
ሲምቦል ሬት: 27500
FEC: 7/8

ሰኔ 29/2014
 

#ታይም

#time (ሃሽ ታግ ታይም) የቃና ቴሌቪዥን ወጥ የሆነ የመዝናኛ ዝግጅት ሲሆን በየሳምንቱ አዳዲስ ሙዚቃዎች፣ የመዝናኛ ዜናዎች፣ አዳዲስ ነገሮች፣ የዝነኞች ዜናዎችን፣ ወቅታዊ ፋሽኖች፤ ፊልሞችንና ጨዋታዎችን ያቀርባል፡፡

የሳምንቱ ምርጥ 10 የሃገርኛና የውጪ ዘፈኖች ሲቀርቡ፤ የተመልካችን ፍላጎት በሚገዛ መልኩ አንዱ ክፍል በአምስት ቦታ ተከፍሎ ይተላለፋል፡፡

የቃና ቲቪ ዝግጅት አቅራቢ በሆነችው በዳናይት መክብብ #time (ሃሽ ታግ ታይም) ወቅታዊና አዝናኝ የሆኑ ዝግጅቶቹ ይቀርቡላችኋል፡፡

 

Program Info

ክፍል: 
መዝናኛ
ቀን: 
ቅዳሜ እና እሁድ
ጊዜ: 
ማታ: 1 ሰዓት
Yes