#ምንድን መረጃ ሰጪ ፣ አዝናኝ እና አሳታፊ የሆነ የቃና ቴሌቪዥን ወጥ/ኦሪጅናል ዝግጅት ነው፡፡ በ #ምንድን ሶስት ወጣት ጉዋደኛማቾች የተለያዩ ማሕበረሰባዊ ተኮር ርዕሶችን እያሱ ከተለያዩ ምልከታዎች አንፃር ይወያያሉ፡፡ በ #ምንድን የሚነሱ ርዕሶች እና ምልከታዎች የተመልካቾችን ተሳትፎ እና ጤናማ ውይይት ባሕል ለማሳደግ ሆን ተብለው በእንጥልጥል የሚተው ናቸው፡፡