የቃና ሳተላይት እና ፍሪክዌንሲ
Eutelsat 8 West B
ሞገድ: 11512
ድረ ገጽvs ድህረ ገጽ: አቀባዊ
ሲምቦል ሬት: 27500
FEC: 7/8

ሐምሌ 27/2013
 

መንታ ገጽ

ሶንግ ፣ ሲና እና ሃዩን እኩያማቾች ሲሆኑ አንድ ትምህርት ቤት ነው የተማሩት ፡፡ ሶስቱ ሴቶች ያላቸው ጓደኝነት በጣም የጠበቀ ነበር ፣

በተለይ ሶንግ በጣም የዋህ ሁሌ ለጓደኛ ደራሽ ሰው ነበረች ፡፡ ሲናን እንደ መንታ እህቷ ሃዩን ነበር የምታያት፡፡ ሁሌም እንደማይለያዩ ነበር የምታስበው ፣

ግን ሲና ከበስተጀርባ በቀል ማሰቧን በጭራሽ አልገመተችም ፡፡

 

Program Info

ክፍል: 
ተከታታይ
ቀን: 
ቅዳሜ እና እሁድ — ከምሽቱ 2ሰዓት
ጊዜ: 
2ሰዓት
Yes