ፊልሙ የሚያጠነጥነው ፈሪሃ ስለምትባል አንዲት ከደሃ ቤተሰብ ስለተገኘች እና ወደ ውድ ከሆነ ኮሌጅ ነፃ የትምህርት እድል ስላገኘችዋ ልጅ ታሪክ ነው፡፡ በኮሌጁ ከሃብታም ልጆች ጋር ለመመሳሰል ስትሞክር ስለፍቅር እና ስለማንነቷ በአለም ስላላት ትክክለኛ ቦታ ትልቅ ትምህርት ትወስዳለች፡፡