ባለታሪኮቹ የባለፀጋ ልጅ የሆነችው ኩምሳልና ተጫዋች በሆነው ባቱ ዙርያ ያጠነጥናል፡፡ አጋጣሚ አገናኝቷቸው ፍፁም ደስታን ፍለጋ ወደ ኢስታንቡል አብረው ይሄዳሉ፡፡ኢስታንቡልም ፍቅርን፣ አዳዲስ ጓደኞችን የተለያዩ አጋጣሚዎችን ይዛ ትጠብቃቸዋለች፡፡