ከሁለት የተለያዩ አይነት ቤተሰቦች በመጡት ማሪዮ እና አሊስ በተባሉ ሁለት ጓደኛሞች ህይወት ላይ በሚያጠነጥነው በዚህ ታሪክ፤ የማሪዮ ቤተሰቦች ከጣልያን ማፍያዎች ሸሽተው የመጡ ሲሆን አሊስ ደግሞ በጃፓናዊ ቤተሰቦች በማደጎ ያደገች ሴት ናት፡፡ ማሪዮም ለሴዛር ለታጨችው አሊስ የተደበቀውን ፍቅሩን ሊገልፅላት ይፈልጋል፡፡